Holy Names

Author:   Markos D Negusie ,  Markos N Desta
Publisher:   Dictionary
Edition:   Large type / large print edition
ISBN:  

9798330593200


Pages:   342
Publication Date:   18 October 2024
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $65.34 Quantity:  
Add to Cart

Share |

Holy Names


Overview

dicti""ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።"" (መዝ 22:22) ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን ... ስምና ትርጉም የያዘ ነው። የስሞች ትርጉም ሉቃስ Luke, Lucas ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው። ሙሴ Moses መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው። ማቴዎስ Matthew ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው። ያቆብ፣ ያዕቆብ Jacob ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው። ገብርኤል Gebriel ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ከኢትዮጵያ የተገኙ የ እንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው Ambassador አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ Coffin ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ Den ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ Doug ደግ፣ ትሁት፣ ቸር Guard ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ Meadow ሜዳው፣ ሜዳ፣ መስክ Mystery ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር Sabbath ሰባት፣ ሰብቤት፣ ሳባቤት፣ ሰንበት Sheriff ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ The ዘ፣ የ ' ማለት ነው ዘ ኢትዮጵያ እንዲል በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው Ethiopia ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱ ስ ማለት ነው። Libya ልብያ፣ ልበ ያህ፣ ለህያው የቀረበ፣ የአምላክ ወዳጅ ማለት ነው። Syria ሶሪ ያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠ ራ ዊት ፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው። በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የ ኢት ዮ ጵ ያ ቃላት ስሞች መሄጣብኤል /ማተበ ኤል Mehetabel ዘፍ Ge n 36:39) መልከ ጼዴቅ Melchisedec ዘፍ Ge n 4:18) መምሬ /መምህሬመምህሬ/ Mamre ዘፍ Ge n 13:18) መና /ምነ Manna ዘጸ Ex 16:31) በኣልሻሊሻ /በዓለ ሥላሴ Baal-shalisha (2ነገ /Ki n 4፡42) ሰላትያል /ስለተ ኤል Salathiel (1 ዜና 1 Ch r 3:17) ሰሌስ /ስለሽ Shelesh (1ዜና 1 Ch r 7:35) ሴም /ስም Sem ዘፍ Ge n 5:32 ሴት /ሰጠ Seth ዘፍ Ge n 4:25) ቁሚ Cumi ማር M a r 5:41) ቁርባን Corban ማቴ M a t 15:5 ወይን Wine (ዘፍ Ge n 9: 21)onary of Biblical Names

Full Product Details

Author:   Markos D Negusie ,  Markos N Desta
Publisher:   Dictionary
Imprint:   Dictionary
Edition:   Large type / large print edition
Dimensions:   Width: 14.00cm , Height: 2.40cm , Length: 21.00cm
Weight:   0.386kg
ISBN:  

9798330593200


Pages:   342
Publication Date:   18 October 2024
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

MRGC26

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List