|
![]() |
|||
|
||||
Overviewበዚህ መጽሐፍ በዋነኛነት የምንመለከተው የኒውተንን የሥነስበት ሥነሥፍራዊ ትንተና ነው። ለዚሁ መንደርደሪያ እንዲሆን ሥነ-እንቅስቃሴን እና የሥነ-ፈለክ ሊቃውንት ከጥንት ጀመሮ የፕላኔቶችን እንቅስቃሴ ለመቀመር ያደርጓቸውን ሐተታዎች እና የቀመሯቸውን መተንብዮች በመጀመሪያዎቹ ሁለት ምዕራፎች ቀንጭበን እንመለከታለን። ሦስተኛው ምዕራፍ የኒውተንን የሥነስበት ሥነሥፍራዊ ትንተና ይዟል። ምዕራፉ ቀደምት የግሪክ የሥነሥፍራ ምሁራን ያበለጸጓቸውን ስለሚጠቀም አንባቢው ጸሐፊው በሥነቁጥር እና በሥነሥፍራ ላይ ያሳተመውን መጽሐፍ (አንተነህ ብሩ, 2023) ቀድሞ እንዲያነብ ይመከራል። ምዕራፍ አራት የኒውተንን የስበት ቀመር በአመች መልኩ ለማስቀመጥ የሚጠቅሙ ሒሳባዊ ሐረጎችን ባጭሩ ይዳስሳል። ምዕራፍ አምስት በኒውተን የስበት ቀመር ውስጥ የስበት ያዊት ን ለመወሰን ሄነሪ ካቨንዲሽ የተባለ እንግሊዛዊ የተፈጥሮ ተመራማሪ እና ፈላስፋ ያበለጸገውን የጥምዘት ሚዛን አሠራር እና ሥነስሌት ይዟል። በመጨረሻው ምዕራፍ የኒውተን የስበት ንድፈ ሐሳብ ጉድለቶችን ባጭሩ ያቀርባል። Full Product DetailsAuthor: TsegayePublisher: Hezon Academy Imprint: Hezon Academy Dimensions: Width: 15.20cm , Height: 0.80cm , Length: 22.90cm Weight: 0.218kg ISBN: 9788269358339ISBN 10: 8269358339 Pages: 116 Publication Date: 10 February 2024 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order ![]() We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |