የተራቡ የእግዚአብሔር ማዕደኞች (Amharic edition)

Author:   Mekonnen Moges
Publisher:   Independently Published
ISBN:  

9798250382434


Pages:   160
Publication Date:   05 March 2026
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $44.88 Quantity:  
Add to Cart

Share |

የተራቡ የእግዚአብሔር ማዕደኞች (Amharic edition)


Overview

""የተራቡ የእግዚአብሔር ማዕደኞች"" የተባለው ይህ መጽሐፍ እ.ኤ.አ በ2026 የተጻፈና የታተመ ነው። ይህን መጽሐፍ የጻፍኩበት ዋና ምክንያት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የደረሰብንን አደገኛ መንፈሳዊ ረሀብ ለማሳየት ነው። እንዲሁም ከሰማይ የሚመጣው የእግዚአብሔር ማዕድ ምን ማለት እንደሆነ፣ ማዕዱን የምንለይበት መንገድ፣ ማዕዱ በምድር ላይ የሚያከናውነው ተግባር ምን እንደሚመስል ከእግዚአብሔር የዘላለም አጀንዳ ጋር በማያያዝ በጥልቀት የተጻፈ ነው። በተጨማሪም አምስቱ የክርስቶስ ስጦታዎች በእግዚአብሔር ማዕድ ክርስቶስ በምድር ይሠራ በነበረበት የአላፊነት ክብደት ልክ ቀልድ የሌለውን ሥራ እንዲሠሩ የተጠሩ ናቸው። ታዲያ፦ ይህ ነው የማይባሉ በቊጥርም በዓይነትም ብዙ የተማሩ የነገረ መለኮት ምሁራን በየዘርፉ እያሉን ስለምን ተራብን? ስምን የተላበሱና የገነኑ ሐዋርያትና ነቢያት እያሉን እንዲት ልንራብ እንችላለን? ጥቅስን ከጥቅስ ጋር እያገናኙ የሚያስተምሩን ብዙ አስተማሪዎች በየስፍራው እያሉን ለምን በመንፈሳዊ ረሀብ ውስጥ ወደቅን? ለመንጎቻቸው የሰማዩን ምግብ እንዲመግቡ የተሾሙ እረኞች በየአጥቢያው እያሉን ለምን ጠኔ ያዘን? ለምን የእውነተኛው መንፈሳዊ ምግብ ጣዕም ጠፋብን? ሕዝቡን እናነቃቃለን በሚል አሳብ በብዙ ዋጋ አሉ የተባሉትን መዘምራንና የቃሉን አገልጋዮች በተደጋጋሚ ጋብዘን ለምን የሕዝቡ ረሀብ እየጨመረ መጣ? እኛም እንደ አይሁድ አለቆች በብዙ እውቀት የተሞሉ ""የአብያተ ክርስቲያን ኅብረት"" የሚባል ሸንጎ አለን፣ ጥያቄው፦ ይህ ሸንጎ ወይም ኅብረት እንደ ሐዋርያቱ ዘመን ሸንጎ ለሕዝቡ መንፈሳዊ ጥጋብን ያላመጣበት ምክንያት ምንድን ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች የሚመልስ መጽሐፍ ነው።

Full Product Details

Author:   Mekonnen Moges
Publisher:   Independently Published
Imprint:   Independently Published
Dimensions:   Width: 14.00cm , Height: 0.90cm , Length: 21.60cm
Weight:   0.191kg
ISBN:  

9798250382434


Pages:   160
Publication Date:   05 March 2026
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.
Language:   Afrikaans

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

April RG 26_2

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List