የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)

Author:   ሲሞን ሔሊሶ ኩካ
Publisher:   Tsehai Publishers
ISBN:  

9781599073217


Pages:   248
Publication Date:   15 April 2024
Format:   Hardback
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $118.67 Quantity:  
Add to Cart

Share |

የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)


Add your own review!

Overview

የአገራችን ኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት አላቸው ተብለው ከሚገመቱት ውስጥ ቢሆንም ለሕዝብ እርካታን፣ ለመንግሥት እረፍትን፣ ለኤኮኖሚ ባለ ድርሻዎችም የሚያጠረቃ ትርፍና ዕድገትን አላመጣም። ይልቁንም፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአምራቹም ሆነ የተጠቃሚው እጅ እያጠረ መጥቷል። ይህንን ለማሻሻል አገር በቀልም ሆነ በውጭ መንግሥታትና ድርጅቶች ጫና የሚወሰዱ እርምጃዎች ችግሩን ከማባባስ ባሻገር መፍትሔ ሊሆኑ አልቻሉም።የአገራችን የብሔር ፖለቲካ በኤኮኖሚው ላይ ምን ዓይነት ሚና ይጫወታል? ለመሆኑ ብሔርተኝነት ምንድር ነው? ብሔርተኝነትና ዘረኝነት አንድነታቸውና ልዩነታቸው ምንድር ነው? የኤኮኖሚው ሁኔታ ለብሔር ፖለቲካው ገበያ መድራት ምን አስተዋጽዖ አድርጓል?ይህ መጽሐፍ የተቀረጸው መደበኛ የኤኮኖሚክስም ሆነ የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርት ያልወሰዱ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ የሚሹ ሰዎችን ታሳቢ በማድረግ ነው። በተለይም ሊካሄድ በታሰበው አገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የሚሳተፉም ሆነ አሳብ በማመንጨት የሚታደሙ ሊጠቀሙበት ይችላሉ በሚል መነሻ ተጽፏል። ነገር ግን ለኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችና መምህራንም ማጣቀሻ በሚሆን መልክ ተዘጋጅቷል።የመጽሐፉ መነሻ ግምት በብሔርተኝነት የታጠረው ፖለቲካችን በኤኮኖሚው ዕድገትና አገራዊ ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አለው የሚል ነው። ይህ ተጽዕኖ ምን ይመሥላል? አሉታዊ ወይስ አዎንታዊ? ምንስ ያክል ነው? ይህን መላ ምት በተለያዩ የኤኮኖሚ ዕድገት መለኪያዎች፣ ተጨባጭ ምክንያቶችና ምሳሌዎች ለመለካት ተሞክሯል። ብያኔው ምን ይሆን?መጽሐፉ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ባለሙያዎች ስለ ብሔርና ዘረኝነት፣ ስለ ኤኮኖሚ ፖሊሲ አወጣጥ፣ ስለ ኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ የተጻፉ በርካታ መጻሕፍትን ዋቢ ያደርጋል። በመንግሥትና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተቀባይነት ያገኙ መረጃዎችን በጥልቀት ይተነትናል። የጸሐፊው የግል ጥናቶችም ተካተውበታል።

Full Product Details

Author:   ሲሞን ሔሊሶ ኩካ
Publisher:   Tsehai Publishers
Imprint:   Tsehai Publishers
Dimensions:   Width: 15.20cm , Height: 1.80cm , Length: 22.90cm
Weight:   0.535kg
ISBN:  

9781599073217


ISBN 10:   1599073218
Pages:   248
Publication Date:   15 April 2024
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Hardback
Publisher's Status:   Active
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

"ዶ/ር ሲሞን ሔሊሶ ኩካ በጆን ሆፕኪንስ ዩንቨርሲቲ የኢትዮጵያ ተጠሪ ሲሆኑ በተለያዩ ድርጅቶች መሪና አማካሪ ሆነው ያገለገሉ ናቸው። በተማሩበት የኤኮኖሚክስ፣ የልማትና ቢዝነስ አመራር ሙያ በኢትዮጵያ፣ በደቡብ ሱዳን፣ በቡሩንዲና ሌሎችም የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በልማት አስተዳደርና አመራር ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ናቸው። ከዚህ ቀደም ""የመሪ ያለህ"" እና ""ዘመን ቀደምነትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን"" በሚል ርዕስ ሁለት መጽሐፍትን ያሳተሙ ሲሆን በታወቁ አገራዊና ዓለማቀፋዊ መድረኮች በግላቸውና ከሌሎች ጋር በመተባበር ተግባር ተኮር ጥናታዊ ጽሑፎችን አበርክተዋል። ከመደበኛ ሥራቸው ጎን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሆኑ፣ በኢቫንጀሊካል ሥነ መለኮት የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት በማስተማርና በማማከር፣ እንዲሁም በተለያዩ መድረኮች የአመራር ሥልጠና በመስጠት ይታወቃሉ።"

Tab Content 6

Author Website:  

Customer Reviews

Recent Reviews

No review item found!

Add your own review!

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

wl

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List