የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች

Author:   Senait M Piccigallo ,  Senait M Piccigallo ,  Alemayehu Kenisa
Publisher:   Anchoring the New You
Edition:   Large type / large print edition
ISBN:  

9798330269495


Pages:   316
Publication Date:   25 December 2024
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $66.00 Quantity:  
Add to Cart

Share |

የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች


Overview

መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡ ""የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ፡7 የክህሎት ማዕቀፎች ""--የሚለው መጽሀፍ ሊዳስስ የሚሞክረው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ በተለይም ደግሞ በመልማት ላይ ካሉ ሀገሮች ወደ አሜሪካ ( ወይም ወደ ሌላ ሀገር ) ስትሄዱና ፣ ከዚያም በኋላ ባሉት አመታት ልትጋፈጧቸው የምትችሏቸውን ጥቂት ተግዳሮቶች ፣ እንዴት ለይታችሁ ማወቅ እንደምትችሉለማመላከት ነው፡፡ ስለዚህም የራሴና የብዙ ሰዎች በጥበብ የካበተ ታሪክና ልምድ ፣ በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል ፡፡ በተጨማሪ ከዚህ መፅሀፍ የምታገኟቸው ትሩፋቶች ፡- በምታልፉበት ሂደት ውስጥ ብቻችሁን አለመሆናችሁን ፣ በባህል ውህደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ከበድ ያሉ ተግዳሮቶችንና የአእምሮ ጤና እክልን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ለመወጣት የሚረዱ መሳሪያዎችን ፣ በከባድ ፈተና ወቅት ፣ ተግዳሮቶችን ማለፍ የሚያስችሉ መሳሪያዎችን መለየት ፣ ፈጠራን መጠቀም እና በአዎንታዊነት የሚረዱ ማለፊያ መንገዶችን ፣ ባዕድነት (እንግዳነት) እንዳይሰማችሁ ፣ ይልቁኑ አዲሱን መኖሪያችሁን እንድትላመዱ፣ የባለቤትነት (የቤተኝነት) ስሜት እንዲያድርባችሁ ማድረግ እና እትብታችሁ የተቀበ- ረባትን ሀገር ሳትዘነጉ አሜሪካንን መውደድ እንደምትችሉ ፣ የራሳችሁንም ሆነ የሌሎችን ህይወት እንዴት ማብቃት እንደምትችሉ ፣ የተወለዳችሁበትን ሀገራዊውንና ፣ የመጣችሁበትን አሜሪካዊውን እውቀት የምታዛም ዱበትና አገናኝ ድልድይ የምትዘረጉበት ፣ የባህል ውህደትን ምንነት መማር ፣ ትክክለኛውን አመለካከት ማዳበር ፣ በውህደት ጉዞ ውስጥ አሸናፊ ሆናችሁ የምትወጡባቸውን እርከኖች ማወቅ ፣ በአዲሲቷ ሀገራችሁ በአሜሪካ ልቃችሁ የምትወጡበትንዕውቀት ማፍራት፣

Full Product Details

Author:   Senait M Piccigallo ,  Senait M Piccigallo ,  Alemayehu Kenisa
Publisher:   Anchoring the New You
Imprint:   Anchoring the New You
Edition:   Large type / large print edition
Dimensions:   Width: 15.20cm , Height: 1.70cm , Length: 22.90cm
Weight:   0.422kg
ISBN:  

9798330269495


Pages:   316
Publication Date:   25 December 2024
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

April RG 26_2

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List