|
|
|||
|
||||
OverviewAlex Abraham is one of the most influential young voices in modern Amharic literature. His bestselling books have earned wide acclaim for their powerful exploration of love, injustice, and social change, blending Ethiopian tradition with contemporary storytelling. ""ከዕለታት ግማሽ ቀን"" /Ke eletate Gmash Ken/his fifth book, continues this journey-offering a sharp, compelling look at the human experience and the challenges shaping society today. አሌክስ አብርሃም ባለፉት አስር አመታት በአማርኛ ስነፅሁፍ ከተከሰቱ ወጣት ፀሐፊያን በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ስም ነው። በተከታታይ ያሳተማቸው መፅሐፍት በአንባቢያን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉ ከመሆናቸውም በላይ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ ሽያጭ ማስመዝገብ ችለዋል። የአሌክስ አብርሃም ድርሰቶች በተለይም ማህበራዊ ኑሮን ፍቅርን፣ ጥላቻን፥ የፍትህ መዛባትን፣ ማህበራዊ ውድቀትን በጥልቀት የሚዳስሱ ከመሆናቸውም በላይ በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ውስጥ ወግና ልብወለድን የቀላቀለ አዲስ አይነት አፃፃፍ አስተዋውቀዋል። ይህ ከዕለታት ግማሽ ቀን የተሰኘ መፅሐፉ የተጠቀሱትን ጉዳዮች በሰላ ብዕር የቃኘበት አምስተኛ መፅሐፉ ነው። Full Product DetailsAuthor: Alex AbrehamPublisher: Independently Published Imprint: Independently Published Dimensions: Width: 15.20cm , Height: 1.50cm , Length: 22.90cm Weight: 0.395kg ISBN: 9798278366843Pages: 292 Publication Date: 12 December 2025 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |
||||