ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ

Author:   Deacon Henok Haile
Publisher:   Religious
ISBN:  

9789994475940


Pages:   146
Publication Date:   16 February 2026
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $39.60 Quantity:  
Add to Cart

Share |

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ


Overview

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ለዚህ ዘመን ትውልድ ብዙ ስንቅ የያዘ ነው፡፡ ስንቁም በመንፈሳዊነት የሚሰግድ የገንዘብ ሚኒስትር የሆነ ባለ ሥልጣን ፣ ሀገር አቋራጭ ተሳላሚ ባለጸጋ ፣ ከስግደት መልስ የሚያነብ ትጉሕ አንባቢ ፣ ጎበዝ ጠያቂና ተማሪ ፣ እነሆ ውኃ ብሎ ከችግር በፊት መፍትሔ አቅራቢ ፣ የሚከለክለኝ ምንድን ነው ብሎ ችግሩን ከሥር ፈላጊ ፣ እምነቱን ለመግለጽ የማያፍር መስካሪ ፣ ወዲያው ወስኖ ለጥምቀት የሚበቃ አማኝ የሆነ ሰው ለዚህ ትውልድ ትልቅ ሐዋርያ ነው፡፡ የጃንደረባው መንፈስ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድን ወለደ፡፡ ኢጃት ምን እንደሚወልድ ደግሞ ዕድሜ የሠጠው ሰው የሚያየው ይሆናል፡፡ ይህን ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ የተሰኘ መጽሐፍ የጃንደረባውን መንፈስ ለሚከተሉ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ አበርክቻለሁ፡፡ በጸሎታችሁ አስቡኝ፡፡ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Full Product Details

Author:   Deacon Henok Haile
Publisher:   Religious
Imprint:   Religious
Dimensions:   Width: 14.80cm , Height: 1.00cm , Length: 21.00cm
Weight:   0.240kg
ISBN:  

9789994475940


ISBN 10:   9994475940
Pages:   146
Publication Date:   16 February 2026
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.
Language:   Amharic

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

April RG 26_2

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List