|
|
|||
|
||||
Overviewየመጽሐፉ ይዘት ➢ መታሰቢያ (ገጽ 3) ➢ መግቢያ (ገጽ 5) ➢ ኢየሱስም ዕንባውን አፈሰሰ (ገጽ 10) ➢ ከልደት በፊት ተጀምሮ ፤ ከሞት በኋላ ያልቆመ ስብከት (ገጽ 18) ➢ ታቦትና ኢየሱስ ክርስቶስ (ገጽ 28) ➢ አበረታች መድኃኒት (ገጽ 38) ➢ የማኅፀን ውስጥ ሸንጎ (ገጽ 44) ➢ ማርታም ታገለግል ነበር (ገጽ 47) ➢ አትተርጉምልኝ (ገጽ 57) ➢ ለክርስቲያን ሁሉ ቀላል አይምሰለው (ገጽ 61) ➢ ከጵጵስና ሽሽት (ገጽ 85) ➢ ክንፍ የሌላቸው መላእክት የተደረገ ቆይታ (ገጽ 89) ➢ መጽሐፍ ቅዱስ ሥዕላትን ይፈቅዳልን? (ገጽ 100) ➢ ኦርቶዶክሳዊያን ለቅዱሳን ለምን ይሰግዳሉ? (ገጽ 110) ➢ የዳዊት መዝሙርና የድንግል ትንሣኤ (ገጽ 123) ➢ ከሶርያዊው ጋር በገበታ ላይ (ገጽ 136) ➢ ልብሱን ጥሎላት ወደ ውጪ ወጣ (ገጽ 144) ➢ ከበላተኛው ውስጥ መብል ወጣ (ገጽ 156) ➢ ኦርቶዶክሳዊያን ለቅዱሳን ለምን ይዘምራሉ? (ገጽ 160) ➢ ራእይ እንዳየ አስተዋሉ (ገጽ 170) ➢ እኔ ግን ትል ነኝ ፤ ሰውም አይደለሁም (ገጽ 177) ➢ ምን ብዬ ልጸልይ? (ገጽ 186) ➢ ከአፍሪካዊው ሐዋርያ ጋር (ገጽ 190) =========================== -------------- ================================ በአጠቃላይ ይህ መጽሐፍ በያዛቸው ቁም ነገሮች በተዘበራረቁ የአሳብ ንድፎች የሚባዝኑ ወንድምና እኅቶቻችንን ወደ ቀናው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሕሊና (Scriptural mind) የሚመልስ ነው፡፡ በውስጡ የምናገኛቸው ውብ ስብከቶችም በኃጢአት የሞተው ማንነታችን ላይ ሕይወትን የሚዘሩ ፤ እንደ በድን ተዘርረው የነበሩ መንፈሳዊ ሕዋሳቶቻችንንም አዲስ ሕይወት እንደተሰጠውና ንዋይ እንደ ተሳካለት ፅንስ ዳግም እንዲላወሱና ለሥራ እንዲበቁ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ ዲያቆን አቤል ካሣሁን Full Product DetailsAuthor: Deacon Henok HailePublisher: Religious Imprint: Religious Dimensions: Width: 14.80cm , Height: 1.40cm , Length: 21.00cm Weight: 0.345kg ISBN: 9798295631092Pages: 210 Publication Date: 16 February 2026 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Language: Amharic Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |
||||