|
![]() |
|||
|
||||
OverviewLooking for a heartfelt children's chapter book that inspires confidence, kindness, and emotional strength? The Magic Mirror is a touching and empowering story that will captivate children, young readers, parents, educators, school counselors, community leaders, and any individuals open meaningful conversations about self-worth, bullying, resilience, and inner beauty. About the Story: Set in the magical mountain town of Blue Tower, this 136-page story follows Rebekah, a bright and brave girl whose life changes after a tragic fire. Left with burn scars and sadness, she struggles to find her place in a world that suddenly feels distant and cruel. When she meets a wise herbalist woman with a magical mirror, Rebekah begins to see herself-and her worth-in a whole new way. As she regains her confidence, helps others, and rediscovers her joy, Rebekah learns that the true magic was inside her all along. What any Child/Student/Individual Will Learn: Confidence comes from within Kindness is more powerful than appearance Compassion, healing, and empathy The importance of education, family, and heritage Resilience in the face of bullying and hardship This beautifully written book combines gentle fantasy with powerful life lessons-perfect for thoughtful readers and families looking to inspire the next generation to lead with courage, love, and understanding. A magical mirror. A brave girl. A life-changing lesson every child should read. Full Product DetailsAuthor: ሕይወት ተረፉ በቀለ , ሚርሐ ሐምዛ , ቪክቶሪያ ዞቶቫPublisher: Indi Pub Imprint: Indi Pub Dimensions: Width: 27.90cm , Height: 0.90cm , Length: 21.60cm Weight: 0.458kg ISBN: 9798349451409Pages: 138 Publication Date: 04 July 2025 Recommended Age: From 7 to 12 years Audience: Children/juvenile , Children / Juvenile Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order ![]() We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Language: Amharic Table of ContentsReviewsAuthor Informationሕይወት ተረፉ በቀለ (እሙ) ታላቅ ተነሳሽነትን ያታደለ ልብ ባለቤት እና የቦስተን ከተማ ነዋሪ ናት። በቦስተን ውስጥ ከሚገኘውና ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል የመጡ ሰዎች ተሰባስበው ከሚኖሩበት እና ብዙ ዓይነት ባህልና ልማዶች ውህድ ውበት ተጣምሮ ከሚታይበት ኬምብሪጅ ከተማ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ክፍል በአንዱ ውስጥ ለምትወደው ማህበረሰብ ጊዜዋን በመስጠት ትሰራለች። ለቤተሰቦቿ የመጨረሻ ሴት ልጅ ከመሆኗም በላይ፤ ለወንድምና ለእህቶችዋ ምርጥ እህት፣ ተወዳጅ አክስት፣ ጨዋታ የምትወድ ክርስትና እናት እና መልካም ጓደኛም ናት። ሕይወት ከኢትዮጵያዊ አሜሪካዊነቷ ከወረሰችው ማንነቷ እና ከምስራቅ አፍሪካዊነቷ ባህል ጋር ባላት የጠበቀ ቁርኝት ምክንያት ለቤተሰብ፣ ጓደኝነት እና ማህበረሰብ ላለው የአብሮነት ኃይል ዋጋ ትሰጣለች። የሕይወት የስነፅሁፍ ፍላጎት የጀመረው ገና የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ተማሪ ሆና ሲሆን፤ የስነፅሁፍ ችሎታዋ የተለያዩ ሽልማቶች ባለቤት እንድትሆን አድርጓታል። ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና በልዩነቶች ላይ ተከባብሮ ስለመኖር ያላትን አቋም በግልጽነት በመናገርዋና ስለተግባራዊነቱም ባደረችው ተሳትፎ ለኮሌጇ ልዩ የሰብዓዊነት ሽልማት ተሸላሚነት አብቅቷታል። ከዚህም በተጨማሪ በኮሌጇ በሚታተመው የስነፅሁፍ መጽሄት ላይም ግጥሟ መታተም ችሏል። ያሳደጋት ማህበረሰብ የካበተ ባህልና ወግ በቀረጸባት አመለካከት እና ለህብረተሰቡ ያላት የፍቅር መሰረት እሙ ልጆች ለቤተሰብ፣ ለማህበረሰብ ብሎም ለዓለም ታላቅ ስጦታ መሆናቸውን እንድታምን አድርጓታል። እናም ልጆች ፍቅርን ተመግበው እንዲያድጉ፣ ክፉ ነገር እንዳይደርስባቸው እና ወደ መልካም መንገድ እንዲያመሩ ለማስቻል ትተጋለች። ለዚህም ለጊዜው አንድ ታሪክ በቂ ነው ትላለች Tab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |