|
![]() |
|||
|
||||
Overviewበዚህ መጽሐፍ ልሙድ ሥነ-እንቅስቃሴን ወይም ኒውተናዊ ሥነ-እንቅስቃሴ የሚባለውን ቀንጭበን እንመለከታለን። መጽሐፉ አራት ምዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ በቦታ እና በጊዜ ላይ በተለያዩ አሳብያን የተደረጉ ሐተታዎች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ እስከ ኒውተን ዘመን የነበረውን ሐተታ እንቅስቃሴ ባጭሩ ቀርቧል ፣ ምዕራፉ የኒውተንን ሦስት መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ሕግጋት ድንጋጌዎችን በማቅረብ ይቋጫል። ምዕራፍ ሦስት የልሙድ ሥነ እንቅስቃሴን ሒሳባዊ ሐተታ ያቀርባል ፤ በምዕራፉ አስፈላጊ ብይኖች ፣ የእንቅስቃሴ ዐይነቶች እና ሒሳባዊ ስሌቶቻቸው ባጭሩ ቀርበዋል። የመጨረሻው ምዕራፍ የኒውተንን የእንቅስቃሴ ሕግጋት በአመች ቅርጽ ለማስቀመጥ ከኒውተን በኋላ የተበለጸጉትን ላግራኝዣዊ እና ሐሚልተናዊ አቀራረቦችን ውልብታ ይዟል። መልካም ንባብ። Full Product DetailsAuthor: Anteneh Biru TsegayePublisher: Hezon Academy Imprint: Hezon Academy Dimensions: Width: 15.20cm , Height: 0.60cm , Length: 22.90cm Weight: 0.177kg ISBN: 9788269358322ISBN 10: 8269358320 Pages: 92 Publication Date: 09 February 2024 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order ![]() We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |