|
|
|||
|
||||
Overviewይህ መጽሐፍ በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ በስፋት በሚስተዋሉ የተሳሳቱ ዕምነቶችና አመለካከቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን ድሕነት ከባህል እንደሚመነጭ እንዲሁም ዲሞክራሲ እንደ ኢትዮጵያ ላለ ድሓ ማህበረሰብ እንደማይገባ ወይም እንደማይበጅ የሚገልጹ ዕሳቤዎችን በስፋት ይቃኛል። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሚሌኒየሙ መግቢያ ወዲህ ከፍተኛ ዕድገት እንዳሳየና የሕዝቡ ገቢ እንደጨመረ በስፋት የሚቀርበውን መረጃ ትክክለኛነት እንዲሁም በቅርብ ዓመታት እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ይመረምራል። የኢሕአዴግ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በሀገሪቱ የፈጠረውን ቀውስ ያሳያል። በተጨማሪም በ1987 ዓ.ም. የወጣው ሕገ-መንግሥት መሬትን ለዜጎች ሳይሆን ለጎሳዎች የሰጠበት ሥርዓት በመሬት ባለቤትነት መብት ላይ የፈጠረውን መጠነ-ሰፊ ችግር ይተነትናል። የመፍትሔ ሓሳቦችንም ያቀርባል። እነዚህ ጉዳዮች የወቅቱ አንገብጋቢ ችግሮች መሆናቸውም በዚህ መጽሓፍ የሚነሱ ነጥቦችንና መፍትሔዎችን የበለጠ አስፈላጊ ያደርጋቸዋል። Full Product DetailsAuthor: Tsega BeshahPublisher: IngramSpark Imprint: IngramSpark Dimensions: Width: 14.00cm , Height: 1.70cm , Length: 21.60cm Weight: 0.372kg ISBN: 9781088114902ISBN 10: 1088114903 Pages: 292 Publication Date: 17 March 2023 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Language: Amharic Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |
||||