ስመ ቅድሳት (የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ፍች)

Author:   Markos D Negusie
Publisher:   Dictionary
Edition:   Large type / large print edition
ISBN:  

9789994475926


Pages:   318
Publication Date:   25 October 2024
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $65.42 Quantity:  
Add to Cart

Share |

ስመ ቅድሳት (የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ፍች)


Overview

""ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።"" (መዝ 22:22) ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን... ስምና ትርጉም የያዘ ነው። ከመጽሐፉ የተወሰደ የስሞች ትርጉም ሉቃስ /Luke, Lucas - ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው። ሙሴ /Moses- መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው። ማቴዎስ /Matthew- ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው። ያቆብ፣ ያዕቆብ /Jacob- ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው። ገብርኤል /Gebriel- ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ከኢትዮጵያ የተገኙ የእንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው Ambassador- አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ Coffin- ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ Den- ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ Doug- ደግ፣ ትሁት፣ ቸር Guard- ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ Meadow- ሜዳው፣ ሜዳ፣መስክ Mystery- ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር Sabbath- ሰባት፣ ሰብቤት፣ሳባቤት፣ ሰንበት Sheriff- ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ The- ዘ፣ 'የ' ማለት ነው (ዘ ኢትዮጵያ እንዲል) በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው Ethiopia- ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱስ ማለትነው። Libya- ልብያ፣ልበ ያህ፣ለህያው የቀረበ፣የአምላክ ወዳጅማለት ነው። Syria- ሶሪያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠራዊት፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው። በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቃላት (ስሞች) መሄጣብኤል /ማተበ ኤል/ - Mehetabel (ዘፍ /Gen 36:39) መልከ ጼዴቅ- Melchisedec (ዘፍ /Gen 4:18) መምሬ /መምህሬ/ - Mamre (ዘፍ /Gen 13:18) መና /ምነ/ - Manna(ዘጸ /Ex 16:31) ሰላትያል /ስለተ ኤል/ - Salathiel (1ዜና /1 Chr 3:17) ሰሌስ /ስለሽ/ - Shelesh (1ዜና /1 Chr 7:35) ሴም /ስም/ - Sem (ዘፍ /Gen 5:32) ሴት /ሰጠ/ - Seth (ዘፍ /Gen 4:25) ቁሚ- Cumi(ማር /Mar 5:41) ቁርባን- Corban (ማቴ /Mat 15:5) በኣልሻሊሻ /በዓለ ሥላሴ/ - Baal-shalisha (2ነገ /Kin 4፡42) ወይን-Wine (ዘፍ /Gen9: 21) ...

Full Product Details

Author:   Markos D Negusie
Publisher:   Dictionary
Imprint:   Dictionary
Edition:   Large type / large print edition
Dimensions:   Width: 14.00cm , Height: 2.20cm , Length: 21.60cm
Weight:   0.367kg
ISBN:  

9789994475926


ISBN 10:   9994475924
Pages:   318
Publication Date:   25 October 2024
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

April RG 26_2

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List