|
|
|||
|
||||
Overviewመጽሓፉ ሦስት መዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ ስለ ቁጥሮች እና መሰረታዊ ስሌቶች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ የሥነ-ንጽጽር ቅቡሎች እና ይሁንታዎች በቁንጽል ቀርበዋል። በሦስተኛው ምዕራፍ ዩክሊዳዊ ሥነ-ሥፍራ መሰረታዊ ብይኖች ፣ ይሁንታዎች ፣ አዋጆችን ከነ ማረጋገጫቸው ቀርበዋል። ዘዌዎች ፣ ተማሳይነት ፣ የፓይታጎረስ አዋጅ ፣ ክፍላተ ቅንብባት ከብዙ አዋጆች እና ማረጋገጫ ጋር ተመርጠው ቀርበዋል። የሥነ-ሥፍራ ድርሰቱ የተመረጠው ከቀደምት የግሪክ የሥነ-ሥፍራ ሊቃውንት ድርሰቶች በመሆኑ በዘመናዊ (ትንተናዊ ፣ ካርተሳዊ) ሥነ-ሥፍራ የተቃኘ አንባቢ ከመሰረታዊ ድንጋጌዎች ጀምሮ እያንዳንዱን አዋጅ በርጋታ ማየት ይኖርበታል። Full Product DetailsAuthor: Anteneh Biru TsegayePublisher: Hezon Academy Imprint: Hezon Academy Dimensions: Width: 15.20cm , Height: 0.80cm , Length: 22.90cm Weight: 0.195kg ISBN: 9788269358308ISBN 10: 8269358304 Pages: 140 Publication Date: 30 January 2024 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: In stock We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |