|
![]() |
|||
|
||||
Overviewመጽሐፈ ደኅንነት(The Book of Salvation)መጽሐፉ ቅዱስን መሠረት አድርጎ የተጻፈ እና ፀሐፊውም በእነዚህ የደኅንነት ትምህርቶች ላይ እና ስራዎች ላይ ተሳታፊ የነበረ አሁንም ያለ ሲሆን በቤተክርስቲያን ውስጥ ከልጂነት ጀምሮ ያደገ በዚህም ቦታ ላይ ያለውን ክፍተት ተመልክቶ የራሱን ድርሻ ለመወጣት ይህንን በጣም አስተማሪ መጻፍ ፅፎል ።ይህ መጽሐፍ በግል ሆነ ፣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ሆነ በቤት ሕብረት (Bible study) ህንዲሁም በተለያየ የደኅንነት ጉዳዬች በሚነሱበት ቦታ ሁሉ ሕንደ መማሪያ መጽሐፍ (textbook) እንዲሁም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ማጣቀሻ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል።እንዲሁም ይህን መጽሐፈ ህንደ ስጦታ ለሠዎች ለትምህርት ደግሞም የመዳንንም መንገድ እንዲያገኙ እና እንዲሁም መንገድንም እዲያውቁ መስጠት ህንችላለን።አንባቢዎች ይህን መጽሐፍ ሲያነቡ የተብራራ እና ከነመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹ ጋር ማግኝት ይችላሉ ።ማንኝውም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ወይም የመዳን ጥያቄ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በማዛመድ ሊጠቀሙበት የችላሉ።መጽሐፉ አሦራ አምስት ሕርእሶችን የያዘ ነው የመጀመሪያው መግቢያ ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ መደምደሚያ ነው። ይህ መጽሐፍ በመጨረሻም ለውይይት የሚሆኑ እና እራስን ለመገንዘብ (Devotion) የሚሆን ጥያቄዎችም ተዘጋጅተውለታል ። በ ባርኮን ለገሠ መልካም ንባብ Full Product DetailsAuthor: Barkon LegessePublisher: Not Avail Imprint: Not Avail Dimensions: Width: 15.20cm , Height: 1.30cm , Length: 22.90cm Weight: 0.336kg ISBN: 9798868917608Pages: 226 Publication Date: 11 October 2023 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: In Print ![]() This item will be ordered in for you from one of our suppliers. Upon receipt, we will promptly dispatch it out to you. For in store availability, please contact us. Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |