መሠረታዊ የሕይወት መመሪያ

Author:   ገበየሁ ሹመየ የተመኝ ,  ይበልጣል አስ ተመስገን ,  አምሳሉ ሳለ አየነው
Publisher:   Independently Published
ISBN:  

9798297711563


Pages:   166
Publication Date:   04 August 2025
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $31.68 Quantity:  
Add to Cart

Share |

መሠረታዊ የሕይወት መመሪያ


Overview

ይህ መፅሐፍ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችን የያዘ መፅሐፍ ሲሆን የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው እና በተወሰነ መልኩ ልብ ወለድ የሆኑ ሐሳቦችን የያዘ ሳይንሳዊ የሆነ ልቦለድ ነው። የመፅሐፉ ዋና ዓላማ ጥንካሬና ድክመታችንን በመለየት የሰው ልጅ በፍቅር፣ በእምነትና በተስፋ እየኖረ የስራና የአገር ፍቅር ኖሮት ሕይወቱ መምራት እንድንችል ታስቦ የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው። መፅሐፉ በሰባት ምዕራፎች እና አርዕስቶች የተቀነባበረ ሲሆን ለአንዳንድ ሐሳብ ወለድ ሐሳቦቼ የተለያዩ ማጣቀሻ መፅሐፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ እየተረጎምኩ ለማብራራት ሞክሪያለሁ። ስለሆነም በመፅሐፉ የተቀመጡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችና ሐሳብ ወለድ የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው መፅሐፍ የሰው ልጅ ከእርስ በእርስ ግጭት ወጥቶ በሕይወቱ ለውጥ እንዲያመጣ የማነቃቃት አቅም ያለው ሳይሰለች ሁሌም የሚነበብ መፅሐፍ ነው።

Full Product Details

Author:   ገበየሁ ሹመየ የተመኝ ,  ይበልጣል አስ ተመስገን ,  አምሳሉ ሳለ አየነው
Publisher:   Independently Published
Imprint:   Independently Published
Dimensions:   Width: 14.00cm , Height: 0.90cm , Length: 21.60cm
Weight:   0.200kg
ISBN:  

9798297711563


Pages:   166
Publication Date:   04 August 2025
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

MRGC26

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List