መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

Author:   Dr Rodas Abebe
Publisher:   Kidus Elias
ISBN:  

9798295788925


Pages:   296
Publication Date:   08 April 2026
Format:   Paperback
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $92.40 Quantity:  
Add to Cart

Share |

መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው


Overview

ከመጽሐፉ የተወሰደ ""በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው ""ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ"" (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ መግነዝ ላይ በደም የታተመው ሥዕል ነው፡፡ በአኹኑ ጊዜ ይኽ ልብሰ መግነዝ የሚገኘው በጣሊያን ቱሪን በቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ካቴድራል ውስጥ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት ""የቱሪን ልብሰ መግነዝ"" (Shroud of Turin) በመባል ይታወቃል (ገጽ 129)፡፡"" ""ጥንታዊ ታሪክ ያላቸው፣ በምሳሌያቸው፣ በተአምር አድራጊነታቸው በመላው ዓለም የሚታወቁ እጅግ ብዙ ዓይነት የአምላክ እናት ሥዕላት አሉ፡፡ እነዚኽ ታላላቅ ታሪክንና ተአምርን የያዙ የተለያዩ ሥዕላቶቿ በመላው ዓለም በክብረ በዓል ደረጃ የሚታወቁ ከመስከረም እስከ ነሐሴ ባሉት ወራቶች የሚታሰቡ ኹለት መቶ አርባ ዐምስት (245) የቅድስት ድንግል ማርያም የሥዕላት ዓይነቶችን በሠንጠረዥ ከዚኽ በታች ተመልከቱ (ገጽ 180)፡፡"" ""በሐኪምነትና በሠዓሊነት የሚታወቀው ቅዱስ ሉቃስ፤ ቅድስት ድንግል ማርያም በሕይወተ ሥጋ እያለች የሣላት የመዠመሪያ ሥዕሏ ""መራሒተ ፍኖት"" (መንገድ መሪ) በመባል ስትታወቅ ሠርቶ ከፈጸመ በኋላ ሲያሳያት የአምላክ እናት ""ከእኔ የተወለደ የልጄ ጸጋ በዚኽ ሥዕል ላይ ይኹን"" በማለት እንደባረከችው የቅዱሳት ሥዕላት ትውፊት ያስረዳል፡፡ (ገጽ 257)""

Full Product Details

Author:   Dr Rodas Abebe
Publisher:   Kidus Elias
Imprint:   Kidus Elias
Dimensions:   Width: 15.20cm , Height: 1.60cm , Length: 22.90cm
Weight:   0.399kg
ISBN:  

9798295788925


Pages:   296
Publication Date:   08 April 2026
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   Available To Order   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.
Language:   Amharic

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

MRGC26

 

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List