|
|
|||
|
||||
Overviewየኢትዮጵያ እና የካናዳ አሳዳጆች፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ አዲስ ነገር ይዞ የመጣው መጽሐፍ፤ ምንስ አዲስ ነገር አለው? ያለወትሮው ብርዳማ የነበረው የቶሮንቶ ሰማይ፣ ዛሬ ደስ የሚል የፀሐይ ብርሃን ተተክቷል። ከተማዋ ፈገግ ብላለች፤ ነዋሪዎቿም በሰላማዊው ድባብ ተመስጠዋል። ነገር ግን ከዚህ ደማቅ ብርሃን በስተጀርባ፣ በከተማዋ ላይ የሚሰነዘር ከባድና አውዳሚ ሴራ እየተዶለተ ነው። መላ ነዋሪዎችንና ኢትዮጵያውያንንም ሊጠልፍ እየተሰናዳ ነው፡፡ ቶሮንቶ ወደ ምስቅልቅል ትርምስ ለመግባት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋታል። ይህንን አስከፊ ሴራ ግን ያቺ ብሩህ ፀሐይም ሆነች የፈገግታ ጭንብል የለበሰችው ከተማ ቅንጣት ያህል አያውቁም። መንግሥት፣ የደህንነት ተቋማትና ነዋሪዎች ከተማዋ ላይ ባለው በሰላማዊው ድባብ ተታለዋል። ከተማዋ ከበረዶ ሸሽታ በፀሐይ ስትደምቅ፣ ሳታውቀው በጉያዋ የታቀፈችው ጥፋት በድንገት በእሳት ብልጭታ ሊሞላት ነው! ይህ ድንገተኛ አደጋ ባልታሰበ መንገድ ተጉዞ ከኢትዮጵያዊቷ ሕይወት ጋር እንዴት ሊተሳሰር ቻለ? እሷንስ በሴራው ወጥመድ ውስጥ ይጠልፋት ይሆን? ወይስ ሌላ የማይታሰብ ክስተት ይፈጠር ይሆን? . . . የመርማሪው ሄርሞን የመጨረሻ ተስፋ ሰላማዊ ዕረፍት ነበር-ነገር ግን ያገኘው ሳያስበው ሊገባ የደረሰው የሞት አፋፍ ላይ የሚያደርስ የሴራ ማዕበል ነው! በአሁኑ ሰዓት ግን እሱ ይሄንን አያውቅም። የሚያውቀው ነገር ቢኖር ላለፉት ዓመታት ያለ ዕረፍት ሲሠራ እንደነበር እና ዛሬ ስልኩን ዘግቶ ለሦስት ሳምንታት የሚቆይ የዓመት ዕረፍቱን በቶሮንቶው ሃይ ፓርክ (High Park) እንደጀመረ ብቻ ነው። ነገር ግን በዛፎቹ ጥላ ስር የነበረው ጸጥታ በድንገት ተሰበረ። የሰማው ምስጢራዊ ""ኮድ"" ሁሉንም ነገር ቀየረው። ይህ ንግግርና ኮድ ለራሱም ወደ ሞት የሚወስደው፣ ለከተማዋም ውድቀትና መተራመስ ምክንያት የሚሆን ነው። ኢትዮጵያዊቷንም በስበት አውዳሚ ችግር ውስጥ የሚከት፣ በተጨማሪም አጠቃላይ የከተማ ነዋሪውንም ሆነ ከተማዋን ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የሚከት ነው። ሰላምና ዕረፍት ፈልጎ የወጣው ሄርሞን፣ ባልታሰበ ሁኔታ በተለያዩ እሳቶች መሃል ወደቀ፦ የጊዜ ሩጫ፦ ያን ገዳይ ኮድ ለመፍታት ወደ አደገኛ መንገድ ሩጫውን ይጀምራል... ማንም ሳያውቅ በሴራ የተወረረችውን ከተማ ለመታደግ ከአደገኛ ነገር ጋር ይጋጠማል... የማይፈታውን ኮድ ለመፍታት ጥቂት ጊዜ ብቻ ሲቀሩት፣ ሄርሞን ከሞት ጋር ፊት ለፊት ይጋጠማል... ለረዥም ጊዜ የተወሳሰበን ነገር ለመፍታት ያለው ጊዜ እጅግ አጭር ነው። ከባዱ ነገር ስለ ሴሬኞቹ ምንም አያውቅም፤ ይባስ ብሎ ደግሞ በዚህ ሴራ በደረሰበት አደጋ ራሱ ቆስሎ አቅም አጥቷል። በራሱ ሕመም Full Product DetailsAuthor: ሳምሶን ኃ (ሳም ማርኤል)Publisher: Independently Published Imprint: Independently Published Dimensions: Width: 15.20cm , Height: 2.30cm , Length: 22.90cm Weight: 0.590kg ISBN: 9798197500717Pages: 444 Publication Date: 20 May 2026 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: Available To Order We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Language: Afrikaans Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |
||||